የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይሮፕላን ግዢ | ኢትዮጵያ | DW | 23.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይሮፕላን ግዢ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳ አይሮፕላን አምራች ኩባንያ ስምንት አራት መቶ ቦምባርድ ኤር የተባሉ አይሮፕላኖችን ገዛ።

default

አይሮፕላኖቹ አየር መንገዱ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ፎከር አይሮፕላኖችን የሚተኩ ሲሆን፡ ለሀገር ውስጥ በረራ ስራ ነው የሚያውላቸው። ከስምንቱ አይሮፕላኖች መካከል አንዱ አሁን አዲስ አበባ ገብቶዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic