የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሉፍትሃንዛ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 05.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሉፍትሃንዛ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከጀርመኑ ሉፍትሃንዛ ጋር በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ የ10 ዓመት ዉል መፈራረሙ ተሰማ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

የኢትዮጵያ

ዉሉ ከሁለት የአየር መንገድ አዉሮፕላኖች ሌላ የሌሎች ሃገራት ምርቶ ጥገናና እድሳትንም ያጠቃልላል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዉሉን አስመልክቶ የአየር በረራ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑትን ባለስልጣን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic