የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዳዲስ አዉሮፕላኖች | ኢትዮጵያ | DW | 20.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዳዲስ አዉሮፕላኖች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሥራ ሁለት A350 የረጅም ርቀት በራሪ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከኤየርባስ ኩባንያ ጋር አንድ ውል መፈራረሙ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋ መሆኑ የሚታወስ ነዉ።

default

A350 የረጅም ርቀት በራሪ አውሮፕላን

በዛሬው ዕለት ይህንኑ የአዉሮፕላን ግዢ ስምምነት በማስመልከት የኢትዮጽያ አየር መንገድ ባወጣዉ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ለግዢዉ ስምምነት የተደረገዉ ድርድር መጠናቀቁ እና አዉሮፕላኖችን ከኤር ባስ ኩባንያ እንደ ኢ.አ በ 2013 አ.ም ለመረከብ የሚያስችለዉን ስምምነት መፈረሙን መገለጹ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዛሪ ከአዲስ አበባ በአደረሰን ዘገባ ጠቁሞናል።

ታደሰ እንግዳዉ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ