የኢትዮጵያ አየር መንገድና ፣የበረራ ሂደት መዝጋቢውን መሣሪያ ፍለጋ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 29.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ፣የበረራ ሂደት መዝጋቢውን መሣሪያ ፍለጋ፣

የአደጋው መንስኤ እስካሁን ያልታወቀለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን በተለይም ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ሰዎችን ብዙ እያሳሰበ ይገኛል።

default

የበረራ መረጃ መዝጋቢው «ጥቁር ሣጥን» በመባል የታወቀው መሣሪያ 10 ኪ ሜ ከአይሮፕላን ማረፊያው ርቆ ባህር ውስጥ 1300 ሜትር ጠልቆ ይገኛል ተብሎተነግሯል። ይህን የመረጃ ሣጥን ለማግኘት ምን እየተደረገ ነው? ትናንትናስ ከዳካር ወደ አዲስ አበባ ሲበር ችግር አጋጥሞት ቻድ ላይ አረፈ ስለተባለው አይሮፕላን ምን አዲስ ነገር አለ?

ልደት አበበ/አዜብ ታደሰ/ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች