የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአንድነት ክስ በመረታቱ የያዘው አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 08.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአንድነት ክስ በመረታቱ የያዘው አቋም

የተቃዋሚው አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከህዳር 16 እስከ 18 ፣ 2004 ዓም ድረስ አኬልዳማ በሚል ርዕስ ባስተላለፈው ዘጋቢ ፊልም ስሙን እንዳጠፋ በማስታወቅ ባቀረበው ክስ መርታቱ

NEU: Konferenz Hochschulfernsehen in Deutschland am 26./27. Februar 2009 auf dem Mediencampus Villa Ida in Leipzig

ከጥቂት ጊዜ በፊት የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ጉዳዩ የሕግ ስህተት አለበት በሚል ለሚቀጥለው ፍርድ ቤት አቤት እንደሚል አስታውቋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic