የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የአፍሪቃ ዋንጫ ምድባ | ኢትዮጵያ | DW | 25.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የአፍሪቃ ዋንጫ ምድባ

የሱዳን አቻውን ሁለት ለባዶ በማሸነፍ ደቡብ አፍሪቃ በምታዘጋጀው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ያለፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ትናንት ይፋ በሆነው ድልድል ከናይጀሪያ፡


ከቡርኪና ፋሶ እና ከአምና ዋንጫ አሸናፊ ከዛምቢያ ጋ በአንድ ምድብ ውስጥ ይገኛል። ምድቡ ቀላል ባይሆንም ብሔራዊው ቡድን ጠንካሮ በመዘጋጀት ጥሩ ተፎካካሪ የመሆን ዕቅድ እንዳለው አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለዶይቸ ቬለ ገልጾዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic