የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 30.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግንቦት 2007 ምርጫን የጊዜ ሰሌዳ አፀድቆ ይፋ አደረገ። የቦርዱ ስራ ኃላፊዎች ዛሬ በሂልተን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የጊዜው ሰሌዳ ከመፀደቁ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድርግ እና ማሻሻያዎችን በማከል የፀደቀ መሆኑን አመልክተዋል።

Büro des National Electoral Board of Ethiopia NEBE

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic