የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 27.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ስብሰባ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት በመባል የሚጠራው ቡድን ፤ ስለ ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት የቀረበዉን ረቂቅ ህገ-መንግስትን በተመለከተ ዋሽንግተን ዲሲ ይዩናትድ ስቴትስ ውስጥ ህዝባዊ ዉይይት አደረገ።

የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ዉስጥ የስርዓት ለወጥ እና ሰላማዊና ህዝባዊ መሰረት ያለዉ የስልጣን ሽግግር እንዲካሄድ የተቀናጀ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።
አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic