የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር እና አገልግሎቶቹ | ጤና እና አካባቢ | DW | 25.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር እና አገልግሎቶቹ

በቅርቡ የወርቅ ኢዮቤልዮ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመንግሥት እና ከግል የጤና ተቋማት በቀጥታ ለሚመጡና በግልም አገልግሎት ለሚጠይቁ ግለሰቦችም ጭምር ነው ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር እና አገልግሎቶቹየኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቶቹን ይበልጥ አንዲያስፋፋ ተጠየቀ ። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የማህበሩ ደንበኞች ማህበሩ እስካሁን ሲሰጥ የቆየውን ጠቃሚ አገልግሎቶቹን በክፍለ ከተሞች እና በክልሎችም አስፋፍቶ እንዲቀጥል ሃሳብ አቅርበዋል ። ከዚህ ሌላ የማህበሩ አገልግሎቶች በተቀላጠፈ መንገድ እንዲሰጡም ደንበኞች ጠይቀዋል ። በቅርቡ የወርቅ ኢዮቤልዮ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር አገልግሎቱን የሚሰጠው ከመንግሥት እና ከግል የጤና ተቋማት በቀጥታ ለሚመጡና በግልም ህክምና ለሚጠይቁ ግለሰቦችም ጭምር ነው ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች