የኢትዮጵያ ቡና የውይይት መድረክ | ኢትዮጵያ | DW | 23.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቡና የውይይት መድረክ

ለኢትዮጵያ ቡና ከአምራቹ እስከ ሻጩ፣ ከሻጩ እስከ ተጠቃሚው ድረስ ሁሉንም የጠቀለለ የአሠራር መዋቅር ለመዘርጋት በሚል በአዲስ አበባ ሼራተን ሆቴል አምሥት ቀናት የሚፈጅ የውይይት መድረክ ተከፍቷል።

default

ለገበያ የሚቀርበዉን ቡና ሲለቅሙ

የኢትዮጵያ የሸቀጦች ገበያ ልውውጥ ማዕከል ባዘጋጀው መድረክ ላይ ከኢትዮጵያ ቡና የሚገዙ ሃገራትና ድርጅቶች ወኪሎችም እየተሳተፉ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የቡናን ንግድ አስመልክቶ መንግሥት ያወጣው ሕግ በአገሪቱ ቡና ላኪዎች ዘንድ ቅሬታን አስከትሎ እንደቆየ ይታወቃል። ዝርዝሩን፤

ታደሰ እንግዳው/መስፍን መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ