የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ | ኢትዮጵያ | DW | 30.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ከሀገር እንዳይወጡ በቅርስ ጥበቃ ረገድ መስሪያ ቤታቸዉ ከሌሎች ድርጅቶችና የመንግስት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የህዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ ፋንታ በየነ ለዶቼ ቬለ ገለጹ።

ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ ቅርሶች እንዳይወጡ፤ ወደ ዉጭ የወጡትንም ለማስመለስ  የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ምን እየሰራ ይገኛል፤ ስል የባለስልጣኑን የህዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ ፋንታ በየነን ጠይቄ ነበር። አቶ ፋንታ በየነ፤ የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በህገ ወጥ መንገድ በዉጭ ሀገራት የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ ፤ በጥረት ላይ መሆኑን የገለጹልን አቶ ፋንታ በየነ መልስ በመስጠት ይጀምራሉ።

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic