የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር 80ኛ ዓመት | ኢትዮጵያ | DW | 07.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር 80ኛ ዓመት

የኢትዮጵያ ቀይ መሥቀል ማህበር 80ኛ ዓመቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በተለያዩ ዝግጅቶች በደመቀ ስነ ስርዓት አክብሮ ዋለ። ብዙዎች፣ የማህበሩ አባላት ጭምር ዕለቱን ደም በመለገስ አስበዋል።

ማህበሩ ለችግረኞች ምግብ፣ መድሀኒትን የመሳሰሉ መሠረታዊ ቁሳቁሶችን፣ ለስደተኞች ደግሞ መጠለያ እና አስፈላጊውን ርዳታ በማቅረብ በቀላሉ የማይገመት ድርሻ እያበረከተ ይገኛል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic