የኢትዮጵያ ቀዉስና የጀርመኑ ድርጅት ትችት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ ቀዉስና የጀርመኑ ድርጅት ትችት

ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የተካሄደዉን ሰላማዊ ሰልፍ ለመበታተን የመንግሥት የፀጥታ ኃይል በወሰደዉ የኃይል ርምጃ የበርካቶች ህይወት ጠፍቶ አዉሮጳም ሆነ ጀርመን ፈጥነዉ አላወገዙም ሲል አንድ የጀርመን መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ወቀሰ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:10

ዑልሪሽ ዴሊዉስ

በመላዉ ዓለም ለጥፋት አደጋ ለተጋለጡት ሕዝቦች የሚታገለዉ ገዜልሻፍት ፉይር በድሮህተ ፎልከር የተባለዉ ድርጅት የአዉሮጳ ኅብረትም እና የጀርመን መንግሥት እስካሁን ድረስ ምንም ሳይናገሩ ዝም በማለታቸዉ ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫ እንዲህ አይነቱ አቋም ያሳዝናል፤ ያሳፍራል ሲል ተቸ። የድርጅቱ ኃላፊ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ከአዉሮፓ ኅብረት የወጣዉ መግለጫ ጀርመን ሃገር ዉስጥ ባለፉት ቀናት በጋዜጦች እና ቴሌቪዝን በዚህ ጉዳይ ላይ የቀረቡ ዘገባዎችን የቃኘዉ የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል የድርጅቱን ኃላፊ በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic