የኢትዮጵያ ሴት ነጋዴዎች ማህበራት ጥምረት | ኢትዮጵያ | DW | 27.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሴት ነጋዴዎች ማህበራት ጥምረት

ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም የሚደረገውን አጠቃላይ ምርጫ ሂደት እንዲከታተሉ በርካታ ሲቪክ ማህበረሰብ ቡድኖች በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተመርጠዋል።

default

ከእነዚህ የምርጫ ታዛቢ ቡድኖች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ሴት ነጋዴዎች ማህበራት ጥምረት ነው። ጥምረቱ እንዴት እንደተመረጠና በዚህ ተግባሩም ምን እንደሚጠብቀው የጥምረቱ ፕሬዚደንት ወይዘሮ እንግዳዬ እሸቴ አስረድተዋል።

አርያም ተክሌ