የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ስምምነት | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ስምምነት

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የጋሪዮሽ ስምምነቶች ተፈራረሙ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና

ሙፍቲ እንዳስታወቁት፣ የተፈረሙት 13 ስምምነቶች በፀጥታ፣ በባንክ፣ በመንገዶች ፣ በሴቶች እና ሕፃናት እና በዓባይ ተፋሰሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው ። ስምምነቶቹ የሦስቱን ሀገራት ወዳጅነትን ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዳደረሱ አምባሳደሩ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic