የኢትዮጵያ ሰ/መብት ኮሚሽን ዘገባና የተመ የሰብዓዊ መብት ጽ/ቤት ምላሽ | ኢትዮጵያ | DW | 24.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሰ/መብት ኮሚሽን ዘገባና የተመ የሰብዓዊ መብት ጽ/ቤት ምላሽ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ተቀስቅሰው በነበሩ ህዝባዊ ተቃውሞዎች  የ698 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ባለፈው ሳምንት ባቀረበው የምርመራ ዘገባ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:23

«ዘገባው ደርሶኛል።» የተመድ የሰብዓዊ መብት ጽ/ቤት

ተቃውሞዎቹን በተመለከተ የማጣራቱ ተግባር በአንድ ገለልተኛ አካል እንዲደረግ የተመድ እና የአውሮጳ ህብረት ጥያቄ ማቅረባቸው እና ጥያቄአቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ተቀባይነት አለማግኘቱም አይዘነጋም።  ለዚህም የኢትዮጵያ መንግሥት ዠኔቭ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ መብት ጽህፈት ቤት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ያቀረበለትንየመጀመሪያ ዘገባ ተቀባይነት ያለው ነው ማለቱን እንደምክንያት ገልጿል። ስለዚሁ ጉዳይ የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ በዠኔቭ የሚመለከተውን ክፍል ባልደረቦች አነጋግሮዋል።
 

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች