የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ዕጩ መታሰር | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ዕጩ መታሰር

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረው

ከሁለት ወራት በፊት ባካባቢው ሕገ ወጥ የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሱ በተደረገበት ጊዜ በተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞ ተሳትፈሀል በሚል ምክንያት መሆኑን የገለጹት የፓርቲው ፕሬዚደንት ርምጃው ትክክል እአይደለም በሚል ወቀሳ አሰምተዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic