የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምሕርት በድሬዳዋ | ኢትዮጵያ | DW | 15.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምሕርት በድሬዳዋ

መፅሐፍ የደረሳቸዉ ትምሕርት ቤቶች ሐላፊዎችና መምሕራን የአዲሱን ሥርዓት ጥሩነት ቢናገሩም የብዙዎቹ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎችና መምሕራን ግን ከስሚ-ስሚ በስተቀር ---

default

ያንድ መንደር ተማሪዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት የትምሕርት ጥራትን ለማሻሻል በሚል አዲስ የነደፈዉ ሥርዓተ-ትምሕርት በድሬዳዋ መስተዳድር በአንዳድ ትምሕር ቤቶች ገቢራዊ ሆኗል።የማስተማመሪያ መፅሐፍ የደረሳቸዉ ትምሕርት ቤቶች ሐላፊዎችና መምሕራን የአዲሱን ሥርዓት ጥሩነት ቢናገሩም የብዙዎቹ ትምሕርት ቤቶች ተማሪዎችና መምሕራን ግን ከስሚ-ስሚ በስተቀር ሥለ አዲሱ ሥርዓት የሚያዉቁት የለም።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚ አብሕር ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic