የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሥምሪት | ኢትዮጵያ | DW | 03.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሠራዊት በሶማሊያ ሥምሪት

የኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰዉን ጽንፈኛ ቡድን ለመዋጋት በሺህ የሚቆጠር ሠራዊት ወደ ሶማሊያ እንደ አዲስ መላኳን የተለያዩ የዜና አዉታሮች እየዘገቡ ነዉ። የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ ሀገሪቱ ወደ ሶማሊያ አዲስ የጦር ሥምሪት አላደረገችም ሲሉ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:34
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:34 ደቂቃ

«በሶማሊያ አዲስ የጦር ስምሪት አልተደረገም»አቶ መለስ ዓለም

   

Audios and videos on the topic