የኢትዮጵያ ምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ | ኢትዮጵያ | DW | 19.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትሩ መልስ

--የዉጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት፥ የሐይማኖት ግጭት፥ የሶማሊያዉ ዘመቻና ዉጤቱን የሚመለከቱት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ

default

ጠሚ መለስ ዜናዊ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዉ የሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች ዛሬ መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱት ጥያቄዎች መካካል የዉጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት፥ የሐይማኖት ግጭት፥ የሶማሊያዉ ዘመቻና ዉጤቱን የሚመለከቱት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ።የተቃዋሚ ፓርቲ እንደራሴዎች ግን በርካታ ጥያቄዎቻችን ታፍነዋል፥ ለተነሱትም ቢሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገቢዉ መልስ አልተሰጠም በማለት ወቅሰዋል። ይሕ ዘገባ የላከልን ታደሰ እንግዳዉ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ነጋሽ መሐመድ/ ሸዋዬ ለገሠ

►◄