የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ለጋዜጠኞች ያወጣው የስነ ምግባር ደንብ ረቂቅ | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ለጋዜጠኞች ያወጣው የስነ ምግባር ደንብ ረቂቅ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን ግንቦት የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫን በሚመለከት ለጋዜጠኞች እና ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች

default

ያወጣው የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ከባለሙያዎቹ ትችት እና ተቃውሞ ተሰነዘረበት። ቦርዱ በበኩሉ ደንቡን አዘጋጅቼ ለውይይት አቀረብኩ እንጂ አላጸደቅሁም፤ ደንቡም ገና በተግባር አልዋለም ሲል ተከራክሮዋል።

ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ