የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መግለጫ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 14.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መግለጫ፣

በትናንቱ የመጽሔተ ዜና ቅንብራችን፣ 2 የአፋር ፓርቲዎች ተጽእኖ ፣ ስለበረታብንና ለሰላምም ስንል ከምርጫ ራሳችንን አግልለናል ሲሉ

default

ማሳወቃቸውን አቅርበን እንደነበረ የሚታወስ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ተቃራኒውን ነው የሚናገረው ።

መሳይ መኮንን፣ የኢትዮጵያን ምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ መሐመድ አብዱረህማንን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ