የኢትዮጵያ  ምርጫ ቦርድና  ኦነግ  | ኢትዮጵያ | DW | 05.02.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

  የኢትዮጵያ  ምርጫ ቦርድና  ኦነግ 

ከእንግዲሕ ግን ቦርዱ የሕግና የአስተዳደር መሳሪዎቹን በመጠቀም ኦነግን የሚያግዝበት መንገድ እንደሌላ አስታዉቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

ምርጫ ቦርድ ኦነግን አስጠነቀቀ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መሪዎች የገጠሙትን ዉዝግብ ለማስወገድ ፓርቲዉ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርግ  የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡ ቦርዱ ትናንት ባወጣዉ መግለጫ የግንባሩን ችግር ለመፍታት ከዚሕ ቀደም የተለያዩ አማራጮችን መጠቀምና መጠቆሙን አስታዉቋል። ከእንግዲሕ ግን ቦርዱ የሕግና የአስተዳደር መሳሪዎቹን በመጠቀም ኦነግን የሚያግዝበት መንገድ እንደሌላ አስታዉቋል። በቦርዱ መግለጫ መሠረት የኦሮሞ የነፃነት ግንባርን የመሪነት ሥልጣን ለመያዝ የሚወዛገቡ ኃይላትን ልዩነት ለማስወገድ ግንባሩ ጠቅላላ ጉባኤ ከመጥራት ዉጪ የተረፈዉ አማራጭ የለም።

ስዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች