የኢትዮጵያ ምርጫ ሒደትና የመንግሥት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫ ሒደትና የመንግሥት መግለጫ

አቶ በረከት ሥምዖን ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የመንግሥታቸዉ ጥረትና አቋም ምርጫዉን ሠላማዊና ነፃ ማድረግ ነዉ

default

ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርቡ በሚደረገዉ ምርጫ የሚሳተፉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መንግሥት በአባላቶቻችንና ደጋፊዎቻችን ላይ ያደርሰዋል በማለት የሚያሰሙትን ወቀሳ የኢትዮጵያ መንግሥት በድጋሚ አስተባበለ።የኮሚኒኬሽን ወይም የመገናኛ ሚንስትር አቶ በረከት ሥምዖን ዛሬ ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የመንግሥታቸዉ ጥረትና አቋም ምርጫዉን ሠላማዊና ነፃ ማድረግ ነዉ።ጌታቸዉ ተደላ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ

ጌታቸዉ ተደላ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic