የኢትዮጵያ ምርጫና የአዉሮጻ ህብረት ታዛቢዎች | ኢትዮጵያ | DW | 31.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጫና የአዉሮጻ ህብረት ታዛቢዎች

በቅርቡ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት የሚከታተሉ ታዛቢዎችን ለመላክ መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ ። የአዉሮጻ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሃላፊ ወሮ ካትሪን የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ቡድን እንዲላክ ወስነዋል ።

default

ይሁንና በ 1997 አ.ም በተደረገዉ የኢትዮጽያ ምርጫ የአዉሮጻ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት የአዉሮጻ ፓርላማ አባል ወ/ ሮ አና ጎሜዝ የህብረቱን ውሳኔ ተቃውመዋል ። የኢትዮጽያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የአዉሮጻ ህብረት ምርጫዉን በሚታዘብበት ሁኔታ ዉይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል ። ገበያው ነጉሴ ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ