1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫና የምሑራን ጥያቄ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 2013

በአስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ።ዋና መቀመቻዉን ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ ማሕበር እንደሚለዉ ኢትዮጵያ «ከባድ» ያለዉ የሕልዉና ስጋት አጋጥሟታል።

https://p.dw.com/p/3t4D4
Logo Vision Ethiopia

የኢትዮጵያ ምርጫና የገጠመዉ ተቃዉሞ

ርዕይ ለኢትዮጵያ የተባለዉ ማሕበር  ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርቡ ሊደረግ የታቀደዉ ምርጫ ቀርቶ በአስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ጠየቀ።ዋና መቀመቻዉን ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ ማሕበር እንደሚለዉ ኢትዮጵያ «ከባድ» ያለዉ የሕልዉና ስጋት አጋጥሟታል።በተለያዩ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ምሁራን ግን ምርጫዉ በተያዘለት ጊዜ እንዲደረግ እየጠየቁ ነዉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣዉ የጊዜ ሠለዴ መሠረት አምና በኮሮና ተሕዋሲ ሥርጭት ምክንያት የተገፋዉ ብሔራዊ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 28 ይደረጋል።

ታሪኩ ኃይሉ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ