የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ስጋት | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ስጋት

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት የምርጥ ዘር ስርጭት ችግር እንዳጋጠመው አስታወቀ ። ድርጅቱ እንደሚለው በተለይ በቂ የተዳቀለ በቆሎ ዘር የተዘጋጀ ቢሆንም አርሶ አደሩ የሚጠበቀውን ያህል አልተጠቀመበትም ።

default

ይህም በመጪው ዘመን ምርት መጠን ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ይገመታል ። የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ዶክተር ታፈሰ ገብሩ ለዴቼቬለ እንዳስረዱት ዘንድሮ ዝናቡ ከወትሮው በመዘግየቱና በመቆራረጡ ገበሬው ዘሩ ፍሬ ላያሰጥ ይችላል በሚል ስጋት የተዘጋጀውን ምርጥ ዘር ከመጠቀም ተቆጥቧል ። ዝርዝሩን ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።

ሂሩት መለሰ

ጌታቸው ተድላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic