የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞና የመንግሥት መልስ | ኢትዮጵያ | DW | 28.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞና የመንግሥት መልስ

በኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሃይማኖትና የመንግሥት አስተዳደር የተለያዩ መሆናቸው ተደንግጓል ።

default

ያም ሆኖ ኢትዮ አሜሪካውያን ሙስሊሞች የኢትዮጵያ መንግሥት በእስልምና ሃይማኖት ጣልቃ እየገባ ነው በማለት በቅርቡ የተቃውሞ ሰልፍ እስከማካሄድ ደርሰዋል ። እነዚሁ ተቃዋሚዎች በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ያሰሙትን ተቃውሞ የኢትዮጵያ መንግሥት መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ሁለቱን ወገኖች ያነጋገረው የዋሽንግተን ዲሲው ዘገቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝ ዘገባ አለው ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic