የኢትዮጵያ ሙሥሊሞች መሪዎች የፍርድ ሂደት | ኢትዮጵያ | DW | 06.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሙሥሊሞች መሪዎች የፍርድ ሂደት

የኢትዮጵያ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በአሸባሪነት በተጠረጠሩ ሀያ ዘጠኝ ሙሥሊም ተከሳሾች ላይ ለዛሬ ሊሰጠው የነበረውን ብይን ሳይሰጥ ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ ችሎቱን መበተኑ ተገልጾዋል።

ብይን ይሰጥበታል ተብሎ የተጠበቀው ችሎት በተካሄደበት በልደታው ፍርድ ቤት ጋዜጠኞች እና በርካታ ሕዝብ ተገኝቶ ነበር። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጉዳዩን ተከታትሎታል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic