የኢትዮጵያ መንግስት የቀጣዩ ዓመት የትኩረት አቅጣጫ | ኢትዮጵያ | DW | 06.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግስት የቀጣዩ ዓመት የትኩረት አቅጣጫ

የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ፡ የዋጋ ንረትን ማረጋጋት፡ እንዲሁም ምርጫ 2002፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ትኩረት የሚያሳርፍባቸው የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው ተገለጠ።

default

ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ትናንት የፌዴሬሽን ምክር ቤትንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን በከፈቱበት ጊዜ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ ነበር ይህንን ያስታወቁት ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic