የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦብነግ ቅድመ ድርድር | ኢትዮጵያ | DW | 10.09.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦብነግ ቅድመ ድርድር

የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦብነግ ቅድመ ድርድርን አስመልክቶ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እና አቶ ሀሰን አብዱላሂ የሰጡን መግለጫ

An ethnic Somali woman herds goats outside the town of Gode in the Ogaden region of eastern Ethiopia in January 2006. Journalists have been barred from the remote, isolated Ogaden region for much of 2007 as the Ethiopian military carries out a shadowy military campaign against a separatist rebel group known as the Ogaden National Liberation Front, or ONLF. Refugees and human rights groups charge the Ethiopian military with terrorizing and killing and civilians and forcibly recruiting villagers to fight the rebels, charges that the government denies. Foto: Shashank Bengali/MCT /Landov +++(c) dpa - Report+++

በኢትዮጵያው ምስራቃዊ መስተዳድር ኦጋዴን- አንድ እረኛ ከፍየሎቹ ጋ

ለ28 ዓመታት የኦጋደን ክልልን ነጻ ለማውጣት የደፈጣ ውጊያ ሲካሂድ የቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ)ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመደራደር በመሰራታዊ መርሆች ላይ  ናይሮቢ ኬኒያ ውስጥ መስማማቱ ተሰምቷል። ድርድሩ ለሁለቱም አካላት ተስፋ ሰጪ እንደሚሆን ፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ገመቹ በቀለ አነጋግራቸዋል። እንዲሁም ኦብነግ በቅድመ ድርድሩ ላይ ያለውን አስተያየት- አቶ ሀሰን አብዱላሂ -የኦብነግ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ ኋላፊ ከለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ጋ ተነጋግረዋል። ዘገባዎቹን ማድመጥ ይችላሉ።

ገመቹ በቀለ

ድልነሳው ጌታነህ

ልደት አበበ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 10.09.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/166NQ
 • ቀን 10.09.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/166NQ