የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታውና ተግዳሮቶቹ  | ኢትዮጵያ | DW | 01.10.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታውና ተግዳሮቶቹ 

የፊታችን ሰኞ የሚመሰረተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ለኢኮኖሚ ፈተናዎችና የጸጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገለጡ። በአንጻሩ የሚመሰረተው መንግሥት በርካታ ተግዳሮቶች ያሉበትና ፈተናዎቹን ለመሻገር የሚቸገር እንደሚሆን የተቀናቃኝ ፖለቲካ ድርጅት ባለሥልጣን ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:17

ገዢው ፓርቲና ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?

የፊታችን ሰኞ የሚመሰረተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ለኢኮኖሚ ፈተናዎችና የጸጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን ገለጡ። በአንጻሩ በብዙ ችግሮች እና ፈተናዎች መሀል ከተካሄደው ምርጫ 2013 በኋላ የሚመሰረተው መንግሥት በርካታ ተግዳሮቶች ያሉበትና ፈተናዎቹን ለመሻገር የሚቸገር እንደሚሆን የተቀናቃኝ ፖለቲካ ድርጅት ባለሥልጣን ተናግረዋል። 

ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች