የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን ያሜሪካ ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 11.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግስት ልዑካን ቡድን ያሜሪካ ውይይት

ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት የልዑካን ቡድን በዩኤስ አሜሪካ እና በካናዳ በርካታ ስብሰባዎች አካሄደ።

default

የትምህርት፡ የመከላከያ እና የፍትህን ጨምሮ አርባ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሚንስትሮች፡ ከፍተኛ ባለስልጣናትን እና የክልል መስተዳድር ፕሬዚደንቶች በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋ ስብሰባዎች ባካሄዱባቸው ከተሞች፡ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ከትናንት በስቲያ በተቃውሞ ሰበበ መቋረጥ የነበረበት የዋሽንግተኑ ስብሰባ ትናንት በዚያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መካሄዱ ተገልጾዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ