የኢትዮጵያ መንግሥት ደጋፊዎች ሰልፍ በብራስልስ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያ መንግሥት ደጋፊዎች ሰልፍ በብራስልስ

በመቶ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ቤልጅየም መዲና፣ ብራስልስ በሚገኘው የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን እና በአውሮጳ ምክር ቤት ፊት ለፊት ዛሬ ሰልፍ አካሄዱ። እነዚሁ ከተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት ወደ ብራስልስ የተጓዙት ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ ሰላም እና አንድነት፣ እንዲሁም፣  የሀገሪቱ  መንግሥት ለጀመረው የልማት ሂደት ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:20 ደቂቃ

የመንግሥት ደጋፊዎች ሰልፍ


ሰልፈኞቹ በተለያዩ ወቅቶች በብራስልስ የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ሰልፍ የሚያካሂዱ ቡድኖች የሚያስተጋቡት መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለአውሮጳ ህብረት ግልጽ የማድረግ ዓላማ እንዳላቸውም ለዶይቸ ቬለ አስታውቀዋል። የብራስልስ ወኪላችን የሰልፉን አስተባባሪዎች አነጋግሮዋል።
ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች