የኢትዮጵያ መንግሥት ለእስረኞች ያደረገዉ ምሕረት | ኢትዮጵያ | DW | 14.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግሥት ለእስረኞች ያደረገዉ ምሕረት

ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷል

default

ፕሬዝዳናት ግርማ ምሕረቱን ፈርመዋል

የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥራቸዉ ከ8 ሺሕ የሚበልጥ የሕግ እስረኞች እንዲፈቱ መወሰኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባዉ አስታዉቋል።ታደሰ እንዳለዉ ይቅርታ ተደርጎላቸዉ ከእሥር የሚለቀቁት የሕግ ታራማዊች፥ የተሐድሶ ትምሕርትና ምክር ተሰጥቷቸዉ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈቱ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳር መረጃ አግኝቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የዋኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic