የኢትዮጵያ መንግሥትና የተቃዋሚዎች ጥያቄ  | ኢትዮጵያ | DW | 08.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግሥትና የተቃዋሚዎች ጥያቄ 

የኢትዮጵያ መንግሥት ከአለፈዉ አንድ ዓመት ጀምሮ የተነሳበትን የሕዝብ ተቃዉሞ ለማብረድ አንድ ወር የደፈነዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌን ተከትሎ፤ አሻሽላለሁ ካላቸዉ በርካታ ነገሮች መካከል የምርጫ አፈፃፀምና  የምርጫ ሕግን ይመለከታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:59 ደቂቃ

የተቃዋሚዎች ጥያቄ 

 

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በበኩላቸዉ መንግሥት አካሂደዋለሁ ባለዉ ተኃድሶ አልያም ለዉጥ ላይ ጥርጣሪ አላቸዉ። ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ መንግሥት የመዋቅር ለዉጥ ማድረግ ይኖርበታል የታሰሩት ይፈቱ ፤ ሚዲያ አይታፈነ ሲሉ ሌሎች በበኩላቸዉ የመንግሥት ለዉጥ እንዲደረግ ይጠይቃሉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎችን አነጋግሮ  አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።    


ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic