የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅና ምሁራን | ኢትዮጵያ | DW | 26.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅና ምሁራን

ለንደን እስኩል ኦፍ ኢኮኖሚስ የተሰኘዉ የብሪታንያ የትምሕርት ተቋም ባልደረቦች ትናንት ባደረጉት ገለፃና ማብራሪያ እንዳሉት አመፅና ተቃዉሞዉ ለረጅም ጊዜ የተጠራቀመ የሕዝብ ብሶትና ቅሬታ የወለደዉ በመሆኑ ለሕዝቡ ጥያቄ ተገቢዉ መልስ መሰጠት አለበት።

ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦሮሚያና በአማራ መስተዳድሮች የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ሐገሪቱንና ሕዝቡን ወደሚጎዳ አቅጣጫ ከማምራቱ በፊት ገዢዉ ፓርቲና ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ሁነኛ መፍትሔ እንዲፈልጉ ሙሕራን መከሩ።ለንደን እስኩል ኦፍ ኢኮኖሚስ የተሰኘዉ የብሪታንያ የትምሕርት ተቋም ባልደረቦች ትናንት ባደረጉት ገለፃና ማብራሪያ እንዳሉት አመፅና ተቃዉሞዉ ለረጅም ጊዜ የተጠራቀመ የሕዝብ ብሶትና ቅሬታ የወለደዉ በመሆኑ ለሕዝቡ ጥያቄ ተገቢዉ መልስ መሰጠት አለበት።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ገለፀና ማብራሪያዉን ከሰጡት ምሁራን አንዱን ዶክተር አወል አሎን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ድልነሳ ጌታነሕ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic