የኢትዮጵያ ሁኔታ እና ፍሪደም ሃዉስ | ኢትዮጵያ | DW | 07.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሁኔታ እና ፍሪደም ሃዉስ

ዋና መሥሪያ ቤቱ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘዉ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ፊደም ሃዉስ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ከምንግዜዉም በላይ እንደሚያሳስበዉ ገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:21
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:21 ደቂቃ

የፍሪደም ሃዉስ መግለጫ

ድርጅቱ በሆራ ኢሬቻ በዓል ማግስት ባወጣዉ መግለጫ  ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን ገልጾ፤ ባሉት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ደግሞ ከ3 መቶ በላይ ሰዎች መሞታቸዉን የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተወካይ፤ አቶ ዮሴፍ ሙሉጌታ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ከዋሽንግተን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic