የኢትዮጵያው ድርቅና ፈተናዎቹ | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያው ድርቅና ፈተናዎቹ

በኢትዮጵያ ችግሩን ለመቋቋም የተቻለውን ሁሉ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን WFP አስታውቋል። ሆኖም ድርጅቱ ዘንድሮ ላቀረበው የእርዳታ ጥሪ ያገኘው ገንዘብ ከሚያስፈልገው እጅግ ያነሰ መሆኑ እንዳሳሰበው ተናግሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:11

የኢትዮጵያ ድርቅ እና ፈተናዎቹ

ዘንድሮ ኢትዮጵያን ጨምሮ ምስራቅ አፍሪቃን የመታው ድርቅ እጅግ ፈታኝ ችግሮችን ማስከተሉን የተመ የምግብ ድርጅት WFP አስታወቀ። የድርጅቱ ሃላፊ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ WFP በተለይ በኢትዮጵያ ችግሩን ለመቋቋም የተቻለውን ሁሉ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኑን አስታውቀው ሆኖም ድርጅታቸው ዘንድሮ ላቀረበው የእርዳታ ጥሪ ያገኘው ገንዘብ ከሚያስፈልገው እጅግ ያነሰ መሆኑ እንዳሳሰበው ተናግረዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥራ አመራር ኮሚሽን ሕዝብ ግንኙነት ተጠሪንም አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች