የኢትዮጵያው የምርጫ ቅስቀሳና ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 02.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያው የምርጫ ቅስቀሳና ክርክር

ኢትዮጵያ ውስጥ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ ም ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው አገር አቀፍ ምርጫ ፤ የምርጫ ዘመቻውና የገጽ-ለገጽ ክርክሩም ከትናንት በስቲያ ተጀምሮአል።

Büro des National Electoral Board of Ethiopia NEBE

የፖለቲካ ፓርቲዎች በመገናኛ ብዙኀን የሚያካሂዱበት የምረጡን ቅስቀሳ በተመደበ ክፍለ- ጊዜ በመሠራጨት ላይ መሆኑ ተመልክቷል። የምርጫ ዘመቻው የሚጠናቀቀው ግንቦት 13 ሲሆን፣ ግንቦት 16 ምርጫ ይካሄድና ውጤቱ ሰኔ 15 ይፋ ይገለጣል። ስለ ምርጫ ዘመቻው አጀማመር ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን በስልክ ጠይቄው ነበር።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic