የኢትዮጵያውያን ፀረ «አይ ኤስ» ሠልፍ በብራስልስ | ኢትዮጵያ | DW | 29.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያውያን ፀረ «አይ ኤስ» ሠልፍ በብራስልስ

ራሱን እስላማዊ መንግሥት ወይም «አይ ኤስ» ብሎ የሚጠራው ቡድን ወደ 30 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን በጭካኔ ከገደለ ወዲህ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አደባባይ በመውጣት የቡድኑን ኢሰብዓዊ ተግባር መቃወማቸውን ቀጥለዋል። ዛሬም በብራስልስ ሰልፍ አካሂደዋል።

ሰልፉ በተካሄደበት ቦታ የተገኘውን የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic