የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በፍራንክፈርት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በፍራንክፈርት

በጀርመን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

default

አዲሱ የሰብዓዊ መብት ዓርማ

ሰልፈኞች ከፍራንክፈርት ማዕከል በመነሳት በከተማይቱ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንሲል ጽሕፈት ቤት በማምራት በኢትዮጵያ መንግሥት አንጻር ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። የተቃውሞውን ሰልፍ በአሁኑ ጊዜ ለመጥራት የተነሳሱበትን ምክንያት እንዲገልጹልን ሰልፉን ካዘጋጁት መካከል አንዱ የሆኑትን አቶ በላይ ወንዳፍራሽን ቀደም ሲል ጠይቄአቸው ነበር።

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic