የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በብራስልስ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በብራስልስ

የታሰሩ የፖለቲካ አባላት እና ጋዜጠኞች ይፈቱ፣ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ነፃነት እንሻለን በማለት በርካታ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በቤልጄም መዲና ብራስልስ ሰልፍ ወጥተዋል።

ሰልፈኞቹ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርግም ጠይቀዋል። ከስፍራው ሆኖ ሰልፉን የተከታተለው የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴን እዛው ሰልፉ ቦታ እንዳለ እዚህ የስርጭት ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አግኝቼ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያው ንጉሴ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic