የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን የተቃውሞ ሠልፍ በዩኤስ አሜሪካ | ኢትዮጵያ | DW | 27.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን የተቃውሞ ሠልፍ በዩኤስ አሜሪካ

በዋሽንግተን ዲ ሲ እና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ትናንት በዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በር ላይ ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ።

default

በአሜሪካ የሚኖሩ ኤርትራውያንም በበኩላቸው የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለጉባዔ በሚገኙበት በኒው ዮርክ የተመድ በር ላይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። ስለሁሉቱ ተቃውሞ ሠልፎች የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic