የኢትዮጵያውያን አይሁዶች ተቃውሞ ሠልፍ በእሥራኤል | ዓለም | DW | 10.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢትዮጵያውያን አይሁዶች ተቃውሞ ሠልፍ በእሥራኤል

በእሥራኤል ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በዛሬው ዕለት ከሦስት ሰዓታት በፊት ባደባባይ የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ።

defaultበእሥራኤል ሀገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች በዛሬው ዕለት ከሦስት ሰዓታት በፊት ባደባባይ የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ። የሀይፋ ወኪላችን ግርማው አሻግሬ እንደገለጸልን፡ የኢትዮጵያውያኑ አይሁዳይያን ተቃውሞ ሠልፍ የተደረገው ኪርያት መላኺ በተባለች ከተማ ነበር። የተቃውሞ ሠልፉን ምክንያት እንዲያብራራልን እና ሠልፉ ቴል አቪብን በመሳሰሉት ትልቆቹ ከተሞች ሳይሆን ለምን በኪርያት መላኺ እንደተካሄደ ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር።

ግርማው አሻግሬ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 10.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13hCQ
 • ቀን 10.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13hCQ