የኢትዮጵያውያን አይሁዳውያን የእሥራኤል ጉዞ | ዓለም | DW | 01.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኢትዮጵያውያን አይሁዳውያን የእሥራኤል ጉዞ

እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥራኤል ባነቃቃችው «የርግብ ክንፍ» በተሰኘው ዘመቻዋ ከጎንደር ከመጨረሻዎቹ የመጀመሪያዎቹን ኢትዮጵያውያን ቤተ እሥራኤላውያን በሣምንቱ መጀመሪያ ወደ ቴል አቪቭ እንዲገቡ አድርጋለች።

ስለዚሁ «ዘመቻ የርግብ ክንፍ» ሀይፋ የሚገኘውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic