የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ | ኢትዮጵያ | DW | 15.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

በዋሽንግተን ዲሲ እና ባካባቢዋ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

default

ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ፤ ምርጫውም ትክክለኛ አልነበረም በሚል ዩኤስ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ እንድታደርግ ጠይቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት፡ በዋይት ሀውስ እና በተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ጥያቄዎቻቸውን በደብዳቤ አቅርበዋል።


አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic