የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን

በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያውያን በበርሊን ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደው ነበር።

ኢትዮጵያውያኑ ለጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል እና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተርቬለ ባስገቡት ደብዳቤ ላይ በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ይቁም የሚል እና ሌሎች ርዕሶችም ተነስተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሰልፉን ተመልክቶ እና ሰልፈኞችን አነጋግሮ  ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic