የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 30.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ

በዕለተ ረቡዕ የተጀመረው 14ኛው የኢትዮጵያውያን በአውሮጳ የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በኔዘርላንድ የዴንሐግ ከተማ ዛሬ ይጠናቀቃል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ

የተለያዩ የስፖርት ውድድሮች እና የባህል ትዕይንቶች በቀረቡበት ከዚህ ዝግጅት ጎን ለጎን የኢትዮጵያውያን መድረክ በአውሮጳ የመጀመሪያውን ውይይት አካሂዷል። ከማንኛው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ወገንተኝነት ነጻ ነው የተባለው ይህ መድረክ ትናንት «የብሔር ጥያቄና ፌዴራሊዝም» በሚል ርዕስ ቀዳሚውን ውይይት አድርጓል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic