የኢትዮጵያዉያ ሴቶች ተሳትፎ በሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት | እንወያይ | DW | 19.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

እንወያይ

የኢትዮጵያዉያ ሴቶች ተሳትፎ በሐገሪቱ ምጣኔ ሐብት

በግሉ መስክም የየራሳቸዉን ድርጅቶችና ተቋማት የመሠረቱ የሚመሩና የሚያስተዳደሩ ሴቶች ቁጥር እያደገ ነዉ።የእድገቱ ደረጃ፤ እድገቱን ለማገዝ የሚያስፈልገዉ ድጋፍና ፖሊሲ፤ ፖሊሲዉን ገቢር ለማድረግ ያለዉ ፍላጎት ግን አሁንም አነጋጋሪ ነዉ።

Audios and videos on the topic